LibreOffice 25.2 እርዳታ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሜዳዎችን እና ክፍሎችን ለ መደበቅ ወይንም ለ ማሳየት ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁኔታዎች በሚሟሉ ጊዜ
እርስዎ ጽሁፍ ከ መደበቅዎ በፊት: በ መጀመሪያ ተለዋዋጭ መፍጠር አለብዎት ሁኔታውን ለ መጠቀም እና ጽሁፉን ለ መደበቅ
ይጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ላይ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች
ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab እና ይጫኑ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ከ መጻፊያ ከ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ "ባጠቃላይ" ከ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ
ለ ተለዋዋጩ ስም ይጻፉ በ ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ መደበቂያ
ለ ተለዋዋጩ ዋጋ ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ ለምሳሌ 1
በ ሰነድ ውስጥ ተለዋዋጭ ለ መደበቅ ይጫኑ የማይታይ
ይጫኑ እና
ጽሁፍ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.
ይጫኑ "የ ተደበቀ ጽሁፍ" በ መጻፊያ ዝርዝር ውስጥ
አረፍተ ነገር ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ መደበቂያ==1.
መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ በ ጽሁፍ መደበቂያ ሳጥን ውስጥ
ይጫኑ እና
ጽሁፉን በ አንቀጹ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉበት ቦታ ላይ ይጫኑ
Choose and click the Functions tab.
ይጫኑ "የ ተደበቀ አንቀጽ" ከ አይነት ዝርዝርዝ ውስጥ
አረፍተ ነገር ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ: ለምሳለ: እርስዎ ቀደም ብለው የ ገለጹትን ተለዋዋጭ በ መጠቀም: ያስገቡ መደበቂያ==1.
ይጫኑ እና
You must enable this feature by removing the check mark Hidden Paragraphs in the dialog - . When the check mark is set, you cannot hide any paragraph.
በ ሰነዱ ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
Choose .
በ ቦታ ይምረጡ እና ከዛ ያስገቡ አገላለጽ በ እንደ ሳጥን ውስጥ: ለ ምሳሌ: ቀደም ብለው የገለጹትን ተለዋዋጭ በማስገባት: ይጫኑ መደበቂያ==1:
ይጫኑ